ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅቡቲ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሰኔ 3/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ጅቡቲ ሲደርሱ የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በቆይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ኤፍቢሲ ዘግቧል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW