ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግብፅ ገቡ

ጥቅምት 27/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ግብፅ፣ ሻርም አል-ሼይክ ገብተዋል።