ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የአርሶ አደሮችን ማሳ እየጎበኙ ነው

የካቲት 5/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ እየጎበኙ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጋ መስኖ የለሙ የስንዴ ማሳዎችን እንዲሁም የቡና ልማትን በመጎብኘት ላይ ሲሆኑ በመስክ ጉብኝት ላይ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

በአስታርቃቸው ወልዴ