ጠ/ሚ ዐቢይ ለሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት ኢፍጣር አዘጋጁ

ሚያዝያ 4/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማምሻውን ለተለያዩ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል።