ጠ/ሚ ዐቢይ በአትክልትና ፍራፍሬ ምርታማነት ላይ ዐቅማችንን ማጠናከር አለብን አሉ

አትክልትና ፍራፍሬ ምርታማነት

ሚያዝያ 3/2014 (ዋልታ) ራሳችንን በምግብ ለመቻል በስንዴ ላይ እንዳደረግነው ሁሉ በአትክልትና ፍራፍሬ ምርታማነት ላይ ዐቅማችንን ማጠናከር አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል” ሲሉም አመልክተዋል።

ለፈጣን መረጃዎች፦

ፌስቡክ https://bit.ly/3Ma7QTW

ቴሌግራም https://t.me/WALTATVEth

ዩቲዩብ https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

ቲዊተር https://twitter.com/walta_info

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!