ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ማህበረሰቦች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ መልካም የገና በዓል እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ ሲሉ ገልፀዋል።