ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ

ሚያዝያ 27/2014 (ዋልታ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡

81ኛ ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሃውልት እየተከበረ ነው።

በሳራ ስዩም