የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቤተ መንግስትን ጎበኙ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቤተ መንግስትን ጎበኙ፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎንና ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለን ጨምሮ ከ250 በላይ የምክር ቤት አባላት ናቸው በቤተ መንግሥት ዉስጥ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን የጎበኙት፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድም ለምክር ቤት አባላቱ ገለፃ አድርገውላቸዋል የተባለው። መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ነው፡፡