296 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ተመለሱ

መጋቢት 06/2013 (ዋልታ) – 296 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረብያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

(ምንጭ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ)