ጅማ ዩኒቨርስቲ ለአቶ ለማ መገርሳ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሠጠ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር አቶ ለማ መገርሳ በሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ፡፡

ጅማ ዩኒቨርስቱ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጣቸው በዛሬው ዕለት 2010 ተማሪዎቹን ባስመርቀበት ወቅት ነው፡፡

ርዕሰ መስተዳዳር ለማ መገርሳ ንግግር ያደረጉ ሲሆን የሰጣቹኝ ዕውቅና ለቀጣይ ጉዞ የሚያነሳሳና ስንቅ የሚሆን ነው ብለዋል፡፡