ኢትዮጵያ በሚኒሶታ የቆንስላ ጽህፈት ቤት ልትከፍት ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር / አብይ አህመድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚናፖሊስ ሚኒሶታ የቆንስላ /ቤት ለመክፈት መወሰኑን ይፋ አድርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያን ጋር በሚኒሶታ በነበራቸው የውይይት መድረክ ወቅት ነው ፡፡

ይህም ሚኒሶታን ከሎሳንጀለስ ቀጥላ የኢትዮጵያ የቆንስላ ጽህፈት ቤት የሚኖራት ሁለተኛዋ የአሜሪካ ከተማ ያደርጋታል፡፡ /የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ /ቤት/