የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በመካሄድ ላይ ነው

12ኛ ደርጅታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ያለው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)  የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫን  ከትናንትና ዕለት ጀምሮ  እያካሄደ ይገኛል ።

በትናንትናው ዕለት   75 ሰዎች ለማእከላዊ ኮሚቴ በእጩነት በጥቆማ የቀረቡ ሲሆን  ከእነዚህም ውስጥ ከፍተኛ ድምጽ  ያገኙት  65ቱ ለድርጅቱ የማዕከላዊ ኮሚቴ የሚመረጡ ይሆናል።

በአሁኑ ወቅትም ከፍተኛ  ድምጽ ያገኙ አባላት ስም ዝርዝርከ ጥቂት ቆይታ በኋላ  ይፋ እንደሚደረግም ድርጅቱ ለመገናኛ ብዙሃን ገልጿል ።   

ከተመራጭ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ውስጥም 45 የሚሆኑት ለኢህአዴግ ምክር ቤት አባልነት ያገለግላሉ ፣ 13 የሚሆኑት ለአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚነት  እና 9 የሚሆኑት ደግሞ ለኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚነት  የሚመረጡ መሆኑን  ከድርጅቱ የደረሰን መረጃ ያመለክታል ፡፡

ለማዕከላዊ ኮሚቴ በእጩነት የቀረቡት ሥም ዝርዝርም እንደሚከተለው ቀርቧል

1 አቶ ሲሳይ ዳምጤ

2 ደክተር አምባቸው መኮንን

3 አቶ ዘለቀ አለፈ

4 አቶ ጥላሁን ወርቅነህ

5 አቶ ፍሰሃ ወልደሰንበት

6 አቶ ፋንታ ደጀኔ

7 አቶ አብረሃም አያሌው

8 አቶ ደመቀ መኮንን

9 አቶ ተፈራ ወንድማገኘሁ

10 አቶ ፀጋ አራጌ

11 አቶ ተመስገን ሀይሉ

12 አቶ መሃመድ አብዲመሃመድ

13 አቶ ሀይሉ ግርማይ

14 ዶክተር ሙሉቀን አዳነ

15 አቶ ብርሃኑ ጣምያለው

16 አቶ ግዛት አብዬ

17 ዶክተር መለስ መኮንን

18 ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

19 ወይዘሮ አየለች እሸቴ

20 አቶ አዘዝ ዋሴ

21 አቶ መላኩ ፈንታ

22 አቶ ሙሉቀን አየሁ

23 አቶ ተመስገን ጥላሁን

24 አቶ ምግባሩ ከበደ

25 አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

26 አቶ ሻምበል ከበደ

27 አቶ ታደሰ ገብረፃዲቅ

28 አቶ አለሙ ጀንበሩ

29 አቶ ዮሃንስ ብያለው

30 አቶ አህመድ ሀሰን

31 አቶ አምሳሉ ደረጀ

32 ወይዘሮ አስናቁ ድረስ

33 አቶ መላኩ አለበል

34 አቶ ላቀ አያሌው

35 አቶ ደሴ ጥላሁን

36 አቶ አየን ብርሃን

37 ዶክተር ይናገር ደሴ

38 አቶ ምስራቅ ተፈራ

39 አቶ ያረጋል ሀይሉ

40 አቶ ብናልፍ አንዷለም

41 አቶ ተፈራ ደርበው

42 አቶ አሊ መኮንን

43 አቶ አገኘሁ ተሻገር

44 ወይዘሮ ፋንታይቱ ካሴ

45 አቶ ንጉሱ ጥላሁን

46 አቶ ሞላ መልካሙ

47 ሲስተር ብዙአየሁ ቢያዝን

48 አቶ አብረሃም አለኸኝ

49 አቶ ቀለመወርቅ ምህረቴ

50 አቶ ጎሹ እንዳለማው

51 ዶክተር ንጉሴ ምትኩ

52 ዶክተር ባምላኩ አስረስ

53 ዶክተር ስዩም መስፍን

54 አቶ ዘመዴ ተፈራ

55 ዶክተር ኃይለማርያም ብርቄ

56 ወይዘሮ ካሳ አበባው

57 ወይዘሮ ራብያ ይማም

58 ወይዘሮ እናታለም መለሰ

59 አቶ ስዩም መኮንን

60 ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

61 ዣንጥራር አባይ

62 አቶ ፈቀደ ዳምጤ

63 ወይዘሮ ሱመያ ደሳለው

64 አቶ አሰማኸኝ አስረስ

65 ዶክተር ጥላሁን መሀሪ

66 ዶክተር አመዲን መሃመድ

67 አቶ እንዳወቅ አብጤ

68 አቶ ወንዳለ ሀብታሙ

69 ዶክተር ይልቃል ከፍለ

70 ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ

71 ወይዘሮ ወርቅሰው ማሞ

72 አቶ ባዘዘው ጫኔ

73 ዶክተር ስንትአየሁ ወልደሰማያት

74 ጀነራል አሳምነው ፅጌ

75 ወይዘሮ ፋንታዬ ጥበቡ ናቸው ።