ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ጀንከር ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ጃን ክላውድ ጀንከር ጋር በስልክ ውይይት አደረጉ ።

በውይይቱ  በኢትዮጵያ እየመጣ ባለዉ ባለው ለውጥ ዙርያ ተነጋግረዋል።     

ጥቅምት 30 ቀን ባካሄዱት በዚህ የስልክ ውይይት ላይ ጃንከር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ቀጣይ ማሻሻያ የአውሮፓ ሕብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።