የጅቡቲው ፕሬዚዳንት አስማኤል ኦማር ጊሌ ጅማ ከተማ ገብተዋል

ፕሬዚዳንቱ ጅማ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቀባበል አደርገውላቸዋል።

በቆይታቸውም ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ዶክተር አብይ አህመድ እና ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር በመሆን የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የሚመርቁና የሚጎበኙ ይህናል።