አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰበር ዜና :አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ሥር ውለዋል ።

ሁለቱም ግለሰቦች በጥረት ኮርፖሬት ፈጽመዋል ተብሎ በተጠረጠሩበት የሀብት ብክነት ወንጀል አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት፡፡