"የወላይታ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄው ይመለስ" በሚል ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰላማዊ ሰልፉ የወላይታ ዞን ራሱን በክልል የማስተዳደር መብቱ ይከበር ዘንድ የሚጠይቅ ነው።
ነዋሪዎችም ዞኑ ክልል ይሆን ዘንድ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ጥያቄ እያቀረቡ ነው።