ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከሩዋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ሪቻርድ ሴዚቤራ ጋር ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አድርገዋል፡፡
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር በኢትዮ-ሩዋንዳ የሁለትዮሽ ትብብር ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ግንቦት ሃያን በማስመልከት በቤተመንግስት ግቢ ውስጥ የዛፍ ችግኞችንም ተክለዋል፡፡