የብሔራዊ አንድነት ቀን በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው

 የብሔራዊ አንድነት ቀን በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው ፡፡

መደመር ለብሔራዊ አንድነት በሚል መርህ ቃል ዛሬ በመላው ሀገሪቱ የብሔራዊ አንድነት ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡

በአዲሱ አመት በአንድነትና በአብሮነት መንፈስ የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ አብረን እንገንባ የሚል መልዕክት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በፌስቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል።

የዘንድሮ ጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶችና ርዕሰ ጉዳዮች እየተከበሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡