ሚያዝያ 6/2014 (ዋልታ) በሊባኖስ ያለ ሕጋዊ ሰነድ ይኖሩ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት በኩል ከሊባኖስ መንግሥት አካላት ጋር በመነጋገር የተመላሾቹ ጉዳይ እልባት እንዲያገኝ መደረጉን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡