የጥምቀት በዓልን ለማክበር የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች ወደ ጎንደር ከተማ ገብተዋል

የዘንድሮውን የከተራና የጥምቀት በዓል ለማክበር የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች ወደ ጎንደር ከተማ ገብተዋል

ለዚህም ቀድመው የተመዘገቡ 17 የአውሮፕላን በረራዎች ወደ ከተማዋ መደረጋቸውን የከተማ አስተዳደሩ ይፋ ያረገው መረጃ ያመለክታል፡፡።

በአጠቃላይ 15 ሺህ የውጭ ሀገርጎብኝዎች ይመጣሉ ተብሎ ምነው የሚጠበቀው፡፡

ከዘርፉ ተገቢውን ገቢ ለማግኘትና የሃገሪቱን ገጽታ ለማስተዋወቅ ምን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ የቱሪዝም ኢትዮፕያ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰርጸ ፍሬስብሃት በስልክ ገልፀውልናል፡፡