በጥረት ኮርፖሬት የሀብት ምዝበራ ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ አራት ክሶች ተመሥርተውባቸዋል፡፡
በተመሠረቱባው ክሶች ላይ ተከሳሾቹ የክስ መቃወሚያ አቅርበዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ በክስ መቃወሚያው ላይ ብይን ለመስጠት ለግንቦት 02 ቀን 2011 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
(ምንጭ፡- አብመድ)