ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ2012 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶችና በጎ አድራጊዎች ድጋፍ ለሚደረግላቸው ህፃናት እና ወጣቶችን በብሔራዊ ቤተ መንግስት የምሳ ግብዣ አድርገውላቸዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ ዓመቱ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የብልፅግና እንዲሆንላቸውም መመኘታቸውን ከፕሬዚዳንት ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡