ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ስያሜውን የመቀየር ፍላጎት እንደሌለው አስታወቀ

ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ስያሜውን የመቀየር ፍላጎት እንደሌለው አስታውቋል፡፡ የእግር ኳስ ቡድኑ ምክትል ፕሬዝዳንትና የጎንደር…

ዮሚፍ ቀጀልቻ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዶሃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዮሚፍ ቀጀልቻ በወንዶች በ10 ሺህ ሜትር…

በዶሃው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አገኘች

በዶሃው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አገኘች፡፡ በውድድሩ ሌሊሳ ዴሲሳ 2:10:40 በመግባት…

በዶሃ የተሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

ለ17ኛ ጊዜ በኳታር ዶሃ በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ዛሬ…

ፋሲል ከነማ የነበሩ የተጫዋቾቹን ጥቅማጥቅሞች በማስቀጠል ለተሻለ ውጤት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ

ፋሲል ከነማ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ2012 የውድድር ዘመን የተሻለ ስፖርታዊ ጨዋነት እና ጨዋታ ለማሳየት አካላዊ…

ፊፋ የኡጋንዳ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትን ለሁለት ወራት አገደ

የኡጋንዳ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ሞሰስ ማጎጎ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ለሁለት ወራት መታገዳቸውን ፊፋ…