4ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ፤ ለመከላከያ ሰራዊት ቅድሚያ እሰጣለሁ”…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባጅፋርን 3 ለ 2 አሸነፈ

በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባጅፋርን 3 ለ 2 አሸነፈ ። የሰባተኛ…

የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት ተፈረመ

  የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን…

ታላቁ ሩጫ የአገራችንን ገጽታ ገንብቷል – ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሩጫና ከስፖርትነት ባለፈ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅር እንዲሁም የቱሪስት መስህብ በመሆን የኢትዮጵያን ገጽታ መገንባቱን…

ሊዲያ ታፈሰ የወንዶችን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ትመራለች

ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ በዋና ዳኝነት የምትመራ ብቸኛዋ ሴት መሆኗን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…

በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የተፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ ተራዘመ 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል ባሉ ክለቦች ሲጫወቱ ለነበሩ ተጫዋቾች የፈቀደው ልዩ የዝውውር ጊዜ እስከ…