ድርጅቱ ነጻ የኩላሊት እጥበትና ህክምና አገልግሎት ለመሥጠት የገቢ ማስገኛ መርሃ ግብሮችን እያከናወነ ነው

በኩላሊት ህመም የሚሰቃዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ነጻ የኩላሊት እጥበት እና የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል የገቢ ማስገኛ መርሃ…

በአዲሱ የጤና ፖሊሲ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲሱ የጤና ፖሊሲ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጤና ጥበቃ…

በወሊድ ጊዜ በደም መፍሰስ ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞትን ለመከላከል የቅንጅት ሥራ ያስፈልጋል ተባለ

በወሊድ ጊዜ በደም መፍሰስ ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞትን ለመከላከል የቅንጅት ሥራ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የሰው ልጅ እራሱን…

የአመጋገብ ስርዓት ላይ ጨውን 25 በመቶ መቀነስ በልብ በሽታ የመያዝ ዕድል እንደምቀንስ ተገለጸ

የአመጋገብ ስርዓት ላይ ጨውን 25 በመቶ መቀነስ በልብ በሽታ የመያዝ ዕድልን በግማሽ መቀነስ እንደሚቻል ተገልጿል፡፡ ሰዎች…

ዓለም አቀፉ የጥናትና ምርምር ተቋም በሽታዎች ያሉበትን ደረጃ የሚያሳውቅ መሣሪያ ይፋ አደረገ

አለም አቀፉ የጥናትና ምርምር ተቋም አይቢኤም በሽታዎች ያሉበትን ደረጃ ማወቅ የሚያስችል በእጅ ጣት ላይ የሚገጠም መሳሪያ…

በሞባይል የፅሑፍ መልዕክት አዘውትሮ መለዋወጥ ሲጋራ ማጨስን ለማቆም እንደሚረዳ ጥናት አመላከተ

በሞባይል ስልኮች የፅሑፍ  መልዕክት መለዋወጥን ማዘውተር ሲጋራን ለማቆም እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ የቻይና ተመራማሪዎች…