የጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን እንደሚለቁ አስታወቁ

የኢጣልያ መንግሥት የሃገሪቱ ሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ተሃድሶ እንዲደረግ ባቀረበዉ ሕዝበ ዉሳኔ ሕዝብ ማሻሻያ አለመፈለጉን ገለፀ። የሕዝበ ዉሳኔዉን…

ፊደል ካስትሮ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የኩባ ፕሬዚዳንት በ90 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ ። ወንድማቸው ራወል ካስትሮ እንደገለጹት፥ ፊደል…

የትራምፕ ማሸነፍ ተቃውሞን ቀሰቀሰ

ዶናልድ ትራምፕ 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መሆንን ተከትሎ በርካታ አሜሪካውያን ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ ነው፡፡ ተቃዋሚዎቹ ‹‹ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን…

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራንፕ 45ኛው ፕረዚዳንት ሆኑ

አዲሱ የአሜሪካን ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው 289 ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆኗል ። ሂላሪ ክሊንተን 218 የምርጫ…

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራንፕ እየመሩ ነው

የአሜሪካ 45 ፕረዚዳንት ለመሆን ሂላሪ ክሊንተንና ዶናልድ ትራንፕ አንገት ላንገት ተናንቀዋል ክጥቂት ሰዓታት በኋላ ይፋ በሚሆነው…

ኮሚሽኑ የኤርትራ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ አሳሰበ

ኮሚሽኑ የኤርትራ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ ኤርትራ ውስጥ የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት…