በሀገራችን 160 ወባማ ወረዳዎች ርጭት እየተካሄደ ነው

በሀገራችን 160 ወባማ ወረዳዎች ላይ ክረምትን ተከትሎ ሊከሰት ከሚችለው የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል ርጭት እያካሄደ መሆኑን…

በትግራይና በአማራ ክልሎች የአተት በሽታን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው

በትግራይና በአማራ ክልሎች የአተት በሽታን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ…

የኮምቦልቻ -ባቲ -ሚሌ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ከ82 በመቶ በላይ ተጠናቀቀ

የ133 ኪሎሜትር እርዝመት ያለው የኮምቦልቻ-ባቲ-ሚሌ የአስፋልት መንገድ የግንባታ ሥራ ከ82 በላይ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ ።…

የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል

የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ይፋ እንደሚሆን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና…

የኢትዮጵያ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በ33 የአፍሪካ ሀገራት በተሞክሮነት ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20/2008(ዋኢማ)-የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ የዘረጋችው የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ለአፍሪካውያን በምርጥ ተሞክሮነት የሚወሰድ ነው…

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 19/2008(ዋኢማ)-በ2008 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ…