የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ነው

የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 87 በመቶ መጠናቀቁን የውሃ ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   የሚኒስቴር…

ድርጅቱ ከ5 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ህፃናትን የተመጣጠነ ምግብ ተጠቃሚ አደረገ

የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ተራድዖ ድርጅት የእናቶችና ህፃናትን ጤና ለመጠበቅ ባደረገው ድጋፍ ከአምስት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን…

መምህራን በትምህርት ጥራትና በወቅታዊ ጉዳይ እየተወያዩ ነው

በአራተኛው አገር አቀፍ መድረክ የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን በትምህርት ጥራትና በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከትናንት አንስቶ እያካሄዱ…

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 11 አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊከፍት ነው

ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በ2009 ዓመተ ምህረት 11 አዳዲስ ፕሮግራሞች ለመክፈት በዕቅድ መያዙን አስታወቀ ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕረዚዳንት ዶክተር…

ኮሚሽኑ የጎርፍ አደጋ እንደቀነሰ በጥናት መረጋገጡን አስታወቀ

ብሔራዊ የአደጋ ስጋትና መከላከል አስተዳደር ኮሚሽን በሀገሪቱ በተደረገው የመከላከል ስራ የጎርፍ አደጋ መቀነሱን አስታወቀ ፡፡ ባሳለፍነው…

አገር ዓቀፍ የትምህርት ውይይትና ስልጠና ነገ ይጀመራል

የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ በሚረዱና ከዘርፉ ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ከትምህርት ማህበረሰቡ ጋር የሚደረገው አገር ዓቀፍ…