ባለሥልጣኑ በመግቢያና መውጫ በሮች የሚያደርገውን ቁጥጥር ለማጠናከር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ጥር 02 2004 /ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን በመግቢያና…

ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ለብሪቲሹ ዲያጂዮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ተሸጠ

አዲስ አበባ፤ ጥር 02 2004 / ዋኢማ /– ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር በ225 ሚሊዮን…

የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባካሄደው ድርጅታዊ ግምገማ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ጋምቤላ፤ ጥር 02 2004 /ዋኢማ/ – የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ጋህአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባካሄደው ድርጅታዊ…

በሐረሪ ክልል ከ212 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ተሰጠ

ሐረር፤ ጥር 02 2004 /ዋኢማ/ – በሐረሪ ክልል በዘንድሮው ግማሽ በጀት ዓመት ከ212 ነጥብ 4 ሚሊዮን…

የፈደራል አቃቤ ህግ በዘጠኝ ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፤ ጥር 01 2004 / ዋኢማ /- የፈደራል አቃቤ ህግ በዘጠኝ ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ወንጀል…

ሚኒስቴሩ የአገሪቱን የማዕድንና የፔትሮሊየም ሐብት በማልማት የውጭ ምንዛሪ አስተዋጽኦን በ10 እጥፍ ለማሳደግ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ጥር 01 2004 /ዋኢማ/ – የማዕድን ሚኒስቴር የአገሪቱን የማዕድንና የፔትሮሊየም ሐብት በማልማት የውጭ ምንዛሪ አስተዋጽኦን…