ሴቶች ሊታይና ሊመዘን የሚችል ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 7/2004/ዋኢማ/– ሴቶች መነሳሳቱና ወኔው ካላቸው መብቶቻቸውን በማስከበር ሊታይና ሊመዘን የሚችል ለውጥ ማምጣት የማይችሉበት…

ለሱዳን ሰላም ኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች፡- ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

አዲስ አበባ ታህሳስ 7 ቀን 2004 (ዋኢማ) – በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር ኢትዮጵያ…

ኮርፖሬሽኑ የሜይሶ-ድሬዳዋ-ደዋሌ የባቡር መስመርን ለማስገንባት የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ታህሳስ 7 ቀን 2004 (ዋኢማ) – የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የሚዘልቀው…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአባልነት ወንበሮች ከ123 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ አወጡ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በትናንትናው ዕለት ባካሄደው የአባልነት ወንበር ጨረታ 92 የተለያዩ…

ዳሽን ባንክ በኢትዮጵያ የዘመኑ ምርጥ ባንክ በመሆን ሽልማት ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– ዳሽን ባንክ “በኢትዮጵያ የዘመኑ ምርጥ ባንክ” በመሆን ለ9ኛ ጊዜ ከለንደኑ ዘባንከር ሽልማት…

ቢሮው በ9 ሚሊዮን ብር ወጪ የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ አካሄደ

ሀዋሳ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– የደቡብ ክልል በ9 ሚሊዮን ብር የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ ማካሄዱን የክልሉ…