ጉባኤው በኢትዮጵያ መካሄዱ ሀገሪቱን በኢንቨስትመንትና በቱሪዝም መስክ ለማስተዋወቅ ጠቀሜታ እንዳለው የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ተናገሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 27/2004/ዋኢማ/– 16ኛው አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ ኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱ…

የስታትስቲክስ ባለስልጣን ሰራተኞች የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከበሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 26/2004/ዋኢማ/– የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን ሰራተኞች የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በፓናል ውይይት አከበሩ፡፡…

በደቡብ በ77 መንገዶች ላይ የግብይት ማዕከላት ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ

ሀዋሳ፤ ህዳር 26/2004/ዋኢማ/– በደቡብ ክልል በተያዘው ዓመት 77 የመንገድ ላይ የግብይት ማዕከላትን የማቋቋም ተግባር በማከናወን ላይ…

ሕገ መንግሥቱ የብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን መብቶችን በማረጋገጥና ለአገሪቱ ዕድገት መፋጠን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓልጠ/ሚ መለስ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 26/2004/ዋኢማ/ – የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን መብቶችን ያለ ገደብ በማረጋገጥና ለአገሪቱ ዕድገት…

በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ተጣለ

አዲስ አበባ ህዳር 26/2004/ ዋኢማ/– የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ትናንት በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሉ…

ኢትዮጵያና ቻይና የ6 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 25/2004/ዋኢማ/– የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካትና የአዲስ አበባን የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ ለሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን…