ሩዋንዳ ከሊቢያ የመጀመሪያዎቹን 66 ስደተኞች ተቀበለች

በሩዋንዳ መንግሥት፣ በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እና በአፍሪካ ህብረት መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ ነው የመጀመሪያው…

ያለፈቃድ መንገድ ያጸዳው ናይጄሪያዊ ስደተኛ ቅጣቱ ተነሳለት

በሰሜናዊ ጣልያን በምትገኝ ከተማ ፈቃድ ሳያገኝ መንገድ አጽድቷል በሚል ቅጣት ተጥሎበት የነበረው ናይጄሪያያዊ ስደተኛ በነዋሪዎች ጥያቄ…

በኬንያ በአንድ ትምህርት ቤት በደረሰ የመደርመስ አደጋ የሰባት ህፃናት ህይወት አለፈ

በኬንያ በአንድ ትምህርት ቤት በደረሰ የመደርመስ አደጋ የሰባት ህፃናት ህይወት አልፏል፡፡ በኬንያ ርዕሰ መዲና ናይሮቢ በሚገኝ…

የቀድሞው የቱኒዚያ ፕሬዚዳንት አብዲን ቢን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የቱኒዚያ ፕሬዚዳንት ዚን ኢል አብዲን ቢን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት በ83 ዓመታቸው በስደት…

ደቡብ አፍሪካ ናይጄሪያን ይቅርታ ጠየቀች

ደቡብ አፍሪካ በውጭ አገራት ዜጎች ላይ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ናይጄሪያን ይቅርታ መጠየቋ ተነግሯል፡፡ በደቡብ አፍሪካ…

በዴሞክራቲክ ኮንጎው ጀልባ ሰጥሞ 34 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በዴሞክራቲክ ኮንጎ፤ በኮንጎ ወንዝ ላይ መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ጀልባ ሰጥሞ ቢያንስ የ34 ሰዎች…