በታንዛኒያ ያላገቡ ሴቶችን ከመታለል ለመታደግ ያገቡ ወንዶች የመረጃ ቋት እንዲቋቋም ሃሳብ ቀረበ

በታንዛኒያ የዳሬሰላም ገዢ ያላገቡ ሴቶችን ከመታለል ለመታደግ ያገቡ ወንዶች የመረጃ ቋት እንዲቋቋም ሃሳብ አቅርበዋል፡፡ በአጭበርባሪ ባለትዳር…

በኬንያ በተከሰተው ድርቅ ከአንድ ሚልዮን በላይ ዜጎች ለረሃብ ተጋልጠዋል ተባለ

በኬንያ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከአንድ ሚልዮን በላይ ዜጎች ለረሃብ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡ በተለይም በሰሜናዊ የኬንያ ክፍል የሚኖሩ…

ረሃብን ከአፍሪካ ለማስወገድ የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል- ፕሬዚዳንትፖል ካጋሚ

ረሃብን ከአፍሪካ ለማስወገድ የተቀናጀ ጥረት እንደሚያስፈልግ የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በሩዋንዳ እስተናጋጅነት…

ደቡብ አፍሪካዊያን ታዳጊ አብራሪዎችን ሲረዱ የነበሩት ፓይለቶች በአውሮፕላን አደጋ ሞቱ

ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት አየር ላይ ከበረሩት ደቡብ አፍሪካዊያን ታዳጊ አብራሪዎች ጀርባ ሆነው ፕሮጀክቱን ሲያስተባብሩ የነበሩ…

በጎማ ከተማ ሶሰተኛው የኢቦላ ታማሚ ተገኘ

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሩዋንዳ አዋሳኝዋ ጎማ ከተማ ሶሰተኛው የኢቦላ ታማሚ መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡ በዚህም ከቫይረሱ ስርጭት ስጋት…

በሜዲትራኒያን ባህር ላይ በገጠመ የመስጠም አደጋ 145 ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለፀ

ስደተኞችን ይዘው ወደ ጣሊያን በማምራት ላይ የነበሩ ጀልባዎች ሜዲትራኒያን ባህር ላይ ሰጥመው 145 ያህል ስደተኞች ሳይሞቱ…