ኢትዮጵያና ኳታር በጤናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ኳታር በጤናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ አቋርጦት የነበረውን በረራ በይፋ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት አቋርጦት የነበረውን በረራ  በይፋ ጀምሯል። አየር መንገዱ…

የብር ኖት ቅየራው ከሰዓታት በኋላ ይጠናቀቃል

መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም የተጀመረ የአዲሱ ብር ኖት ቅየራ የጊዜ ገደብ  ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ የ10፣ የ50፣…

የተለየ ዝርያ ያለው አዲስ የኮሮናቫይረስ በእንግሊዝ ተገኘ

ከዚህ ቀደም ከነበረው የተለየ ዝርያ ያለው አዲስ የኮሮናቫይረስ በአንዳንድ የእንግሊዝ አካባቢዎች በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተገለጸ። የዩናይትድ…

ኬንያ 24 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባት ለመግዛት አዘዘች

ኬንያ 24 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባት ለመግዛት ማዘዟን ስታር ጋዜጣን ጠቅሶ ቢቢሲ በዘገባው አመለከተ። የኬንያ መንግስት ለክትባቱ…

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ስምንት ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ታቅዷል

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ውድድር ስምንት ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ማቀዱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን 24ኛ…