የገዳ ስርዓት ለዘመናዊው የዴሞክራሲ ስርዓት መሰረት ነው

የገዳ ስርዓት ለዘመናዊው የዴሞክራሲ ስርዓት መሰረት የሆኑ እሴቶች ያሉት መሆኑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት የሳይንስና የባህል…

የኦሮሚያ ፖሊስ የኢሬቻ በዓል በሠላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል

በመጪው እሁድ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል በሠላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሕብረተሰቡ…

በጋምቤላ ክልል ለትምህርት ፍትሃዊ ተደራሽነት ሁሉንም ያሳተፈ ስራ እየተከናወነ ነው—ርዕሰ መስተዳደር ጋትሉ ዋክ ቱት

በጋምቤላ ለትምህርት ጥራትና ፍትዊነት በየደረጃው የሚገኙ የአመራር አካላትንና የህዝቡን ተሳትፎ በማጠናከር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ…

የ11 አዳዲስ ዩኒቨርስቲዎች የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሥራ በመጋቢት ወር ይጠናቀቃል

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ግንባታቸው እየተከናወነ የሚገኙት የ 11 አዳዲስ  ዩኒቨርሰቲዎች  የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ሥራ በመጪው መጋቢት…

በመካሄድ ላይ ያለው ውይይት የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ ያስችላል

በየትምህርት ተቋማቱ በመካሄድ ላይ ያለው ውይይት ባለፉት ዓመታት የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን ለማስቀጠልና የነበሩ ክፍተቶችን በመፍታት የትምህርት…

ሚኒስትሩ ወጣቶች ተደራጅተው ከባንክ ብደር መጠቀም እንደሚችሉ አስታወቁ

መንግስት በከተማና በገጠር የሚገኙ ወጣቶች ከንግድና ከልማት ባንኮች የብድር አገልግሎት ለማግኘት የሚችሉበት አቅጣጫ ማስቀመጡን የወጣቶችና ስፖርት…