በዓላትን በሰላም ለማሳለፍ ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተገለጸ

እሁድና ሰኞ ለሚከበሩት የዘመን መለወጫና የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓላት ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ…

የጤና ተደራሽነትን በማረጋገጥ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል

የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የተሰሩት ሥራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸውን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት ባከናወናቸው ዘርፈ ብዙ…

በሀገራችን 160 ወባማ ወረዳዎች ርጭት እየተካሄደ ነው

በሀገራችን 160 ወባማ ወረዳዎች ላይ ክረምትን ተከትሎ ሊከሰት ከሚችለው የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል ርጭት እያካሄደ መሆኑን…

በትግራይና በአማራ ክልሎች የአተት በሽታን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው

በትግራይና በአማራ ክልሎች የአተት በሽታን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ…

የኮምቦልቻ -ባቲ -ሚሌ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ከ82 በመቶ በላይ ተጠናቀቀ

የ133 ኪሎሜትር እርዝመት ያለው የኮምቦልቻ-ባቲ-ሚሌ የአስፋልት መንገድ የግንባታ ሥራ ከ82 በላይ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ ።…

የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል

የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ይፋ እንደሚሆን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና…