በታዳጊ ክልሎች ከ1 ነጥብ 9 ሚሊዮን በላይ አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል

በአገሪቱ በአራት የታዳጊ ክልሎች የሚገኙ ከ1ነጥብ 9 ሚሊዮን  በላይ  አርብቶ  አደሮች  የተለያዩ  ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች  ተጠቃሚ…

ወጣቶች የፈጠራ ክህሎታቸውን በማውጣት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ ይገባቸዋል

በአገሪቱ  የተለያዩ አካባቢዎች  የሚገኙ  ወጣቶች በውስጣቸው የታመቀውን  የፈጠራ ክህሎት  ወደ  አዳዲስ  ሥራ  በመቀየር ኢኮኖሚያዊ  ተጠቃሚነታቸውን  ከማረጋጋጥ …

በበጀት ዓመቱ ከ18 ሺህ በላይ የ40/60 ቤቶች ለተጠቃሚዎች ይተላለፋሉ

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 18 ሺህ 496 የ40/60 ፕሮግራም ቤቶችን እንደሚያስተላልፍ ገለጸ።  የሚኒስቴሩ ሠራተኞች…

ኢትዮጵያ ከፀሃይ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጩ የግል ኩባንያዎችን በጨረታ እያወዳደረች ነው

ኢትዮጵያ በሶስት አካባቢዎች የፀሃይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ለሚያከናውኑ የውጭ ኩባንያዎች ጨረታ አውጥታ እያወዳደረች ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ 400 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ልትሸጥ ነው

ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ 400 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልታደርግ ነው። የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ…

በከተማዋ ከ7ሺ500 በላይ የመስሪያ ቦታዎች ተሰጡ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ለተሰማሩ ከ7500 በላይ አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታ…