የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የመስኖ አጠቃቀም ዘዴዎችን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ ነው

ሀዋሳ፤ ህዳር 30/2004/ዋኢማ/ – ዘመናዊ የመስኖ አጠቃቀም ዘዴዎችን ለአርሶ አደሩ ለማስተዋወቅ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን…

በኤርትራ መንግስት ላይ የተጣለው ማእቀብ የአገሪቱ መንግስት የአካባቢውን አገራት ከማተራመስ ተግባሩ እንዲታቀብ የሚያደርግ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2004/ዋኢማ/-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ መንግስት ላይ የጣለው ማዕቀብ የአገሪቱ መንግስት የአካባቢው አገራትን ከማተራመስ…

ፕሬዚዳንት ግርማ በኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመገኘት መቀሌ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸዉ

መቀሌ፤ ህዳር 29/2004/ ዋኢማ/ – የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በስድስተኛዉ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል…

16ኛው የኤችአይቪ/የኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባዔ በአፍሪካ /አይካሳ/ በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2004/ዋኢማ/ – በአዲስ አበባ ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 16ኛው የኤችአይቪ/የኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባዔ…

የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ስናከብር ቃል ኪዳናችንን በማደስ መሆኑን ይገባዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2004/ዋኢማ/-ብዝሃነትን በእኩልነት የሚያስተናግደው ህገ-መንግስት የጸደቀበትን ቀን የምናከብረው ሀገሪቱ የተያየዘችውን የህዳሴ ጉዞ ከዳር ለማድረስ…

ስድስተኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀን በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ተከበረ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2004/-የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት የተረጋገጠበትን ህዳር 29 ቀን በአዲስ አበባና በክልል የሚገኙ…