ሕገ-መንግስቱ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በብዙህነታቸው፣ በአንድነታቸውና በውበታቸው ኮርተው እንዲኖሩ ያስቻለ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 23/2004/ዋኢማ/– ሕገ መንግሥቱ ብሔር ብሔሮችና ህዝቦች በብዙህነታቸው፣ በአንድነታቸውና በውበታቸው ኮርተው እንዲኖሩ ያስቻለ መሆኑን…

ለ16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ ጉባዔ የሆቴሎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/-ከነገ በስቲያ በአዲስ አበባ ለሚጀመረው 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ ጉባዔ…

በኔዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴው ግድብ ከ1ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/- በኔዘርላንድ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህዳር 16 ቀን 2004 ዓ.ም በሮተርዳም…

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ለማክበር የሚያስችሉ ዝግጅቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/– በአገሪቱ ለስድስተኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በከተማ ደረጃ ለማክበር የሚያስችሉ ዝግጅቶች…

ሁለተኛው ዙር የተንዳሆ ቤቶች ልማት ግንባታ 98 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/ – በተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በመገንባት ላይ ያለው ሁለተኛው ዙር የቤቶች ልማት…

ህብረተሰቡ የደም ምርመራ በማድረግ እራሱን እንዲያውቅ ተጠናክሮ ሊሰራ ይገባል

አዲስ አበባ ህዳር 22/2004/ዋኢማ/– “አንድም ሰው በኤችአይቪ እንዳይያዝ፣ እንዳይገለልና እንዳይሞት ኃላፊነታችንን እንወጣ” የሚለውን የዘንድሮውን የዓለም የኤድስ…