አክስዮን ማህበሩ የመልቲሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎትን ለግሉ የንግድ ሕብረተሰብ መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 9/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክስዮን ማህበር ከውጭ የሚገቡ እቃዎችን ከጂቡቲ ወደብ እስከ…

በደቡብ ክልል ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሰዎች የኦንኮሰርኪያስስ የዓይን ሕክምና ተሰጠ

ሀዋሳ ህዳር 8/2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል ለ1 ሚሊዮን 470 ሺ ሰዎች የኦንኮሰርኪያስስ የዓይን ሕክምና አገልግሎት መስጠቱን…

የተሽከርካሪዎች የሶስተኛ ወገን የመድህን ዋስትና ምዝገባ ህዳር 30 እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 8/ 2004/ዋኢማ/– የተሽከርካሪዎች የሶስተኛ ወገን የመድን ዋስትና ፈንድ ምዝገባ በተያዘው ወር መጨረሻ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በቻይና የንግድ ምክትል ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድንን አነጋገሩ

አዲስ አበባ ህዳር 8/2004/ዋኢማ/ – ጠቅላይ ሚኒሰትር መለስ ዜናዊ በቻይና የንግድ ምክትል ሚኒስትር ጂያንግ ያኦፒንግ የተመራ…

የከሰም ስኳር ፋብሪካን ለመገንባት የሚያስችል የግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ህዳር 8/2004/ዋኢማ/– የከሰም ስኳር ፋብሪካን ለመገንባት የሚያስችል የግንባታ ስምምነት በስኳር ኮርፖሬሽን ፣ በብረታ ብረትና…

የተንዛዛ የባለ ጉዳዮች ምልልስ ማስቀረት የሚያስችሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ነው

አዲስ አበባ ህዳር 7/2004/ ዋኢማ/– የተንዛዛ የባለ ጉዳዮችን ምልልስ ማስቀረት የሚያስችሉ የአገልግሎት አሰጣጥን ተግባራዊ በማድረግ ላይ…