ኤጀንሲው መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዢ እያካሄደ ነው

አዳማ ጥቅምት 24/2004/ዋኢማ/– የኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከሰባት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የጤና ተቋማትን…

የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን 11ኛው ዙር የባለሙያዎች ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/– የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን 11ኛው ዙር የባለሙያዎች ስብሰባ በሶስት ቁልፍ አጀንዳዎች ላይ…

የግል የግንባታ ሥራ ተቋራጮች በመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

ሀዋሳ ጥቅምት 23/2004/ ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የሚገኙ የግል የግንባታ ሥራ ተቋራጮች በልማት ሥራዎች ላይ ያላቸው…

ክልሉ ድህነትን ሊቀርፉ የሚችሉ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት መስጠቱን አስታወቀ

ሀዋሳ፤ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – በዘንድሮው የበጀት ዓመት ድህነትን ማዕከል ላደረጉ የልማት ፕሮጀክቶች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ፈረንሳይ ሄዱ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዛሬ  ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የቡድን 20…

ለ16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤድቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች የአፍሪካ ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙን አዘጋጅ…