ዜጎች በሀገራዊ የሰላም ሁኔታ ላይ ስጋት ሊገባቸው እንደማይገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ

መንግስት የዜጎችን ሰላም መጠበቅና ህግ ማስከበር ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ዜጎች ስጋት ሊገባቸው እንደማይገባ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ…

በክልሉ የህግ የበላይነትን ለማስከበር የፀጥታና የደህንነት ተቋማት በቅንጅት እየሰሩ ናቸዉ

በኦሮሚያ ክልል የህግ የበላይነትን ለማስከበር የፀጥታና የደህንነት ተቋማት በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸዉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ከፍያለዉ…

ፍርድ ቤቶችን ማሻሻል የሚያስችል እቅድ ይፋ ሆነ

የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን በሶስት አመታት ውስጥ ማሻሻል የሚያስችል እቅድ ይፋ ሆነ፡፡ እቅዱን ለመተገበር 30 ሚሊዮን ዶላር…

መፈንቅለ-መንግስቱን ያቀነባበሩ አካላት የፈፀሙት ድርጊት የክልሉን መንግስት ለማስወገድና የክልሉን ህዝብ ለጥቃት ለማጋለጥ ነበር – የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ

መፈንቅለ-መንግስቱን ያቀነባበሩ አካላት የፈፀሙት ድርጊት የክልሉን ዋና ዋና ተቋማት ለይቶ በማጥቃት የክልሉን መንግስት ለማስወገድ እና የክልሉን…

ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፣ ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ…

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብርና አረና መድረክ በክልሉ መንግስት ጥቃት እየደረሰብን ነው አሉ

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብርና አረና መድረክ በመቐለ ከተማ በአመራሮቻቸውና አባላቶቻቸው ላይ አካላዊ ጥቃት የደረሰባቸው መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ዛሬ…