አምባሳደሮች ዘመኑ የደረሰበትን የዲፕሎማሲ ዕድገት በመተግበር የሃገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ እንዳለባቸው ተገለጸ

አምባሳደሮች ዘመኑ የደረሰበትን የዲፕሎማሲ ዕድገት በመተግበር የሃገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በክፍያ ለሁሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ እንዳላቸው ተገልጋዮች ገለጹ

በክፍያ ለሁሉ የአገልግሎት አሠጣጥ ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ዋልታ ያነጋገራቸው አንዳንድ ተገልጋዮች ገልጸዋል፡፡ ክፍያ ለሁሉ አገልግሎት መሥጠት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለስድስት ነባር ምሑራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሠጠ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ ነባር ምሑራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መሥጠቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሠጠው ለ6…

የጅንካ ዩኒቨርስቲ ባህላዊ እሴቶች ጉልተው እንዲወጡ የሚያደርገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

የጂንካ ዩኒቨርስቲ ባህላዊ እሴቶች ጎልተው እንዲወጡ የሚያድርገውን ጥረት አጠናክሮ  መቀጠል እንዳለበት  ጅንካ  ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ባህላዊ ፌስቲቫል…

የሚኒስትሮች ም/ቤት የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንዱስትሪውን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ

የሚንስትሮች ምክር ቤት ጥር 27፣2011 ባካሄደው 14ኛው አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡…

በጅቡቲ በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

በጅቡቲ ኦቦክ በተሰኘ ስፍራ በጀልባ መስጠም አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ማዘኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡…