ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ጊዜያዊ ችግር ተማሪዎች ሳይደናገጡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ የመስመር ላይ የኢንቨስትመንት መመሪያ ይፋ አደረገች

ኢትዮጵያ እኤአ ከዴሴምበር 21፤2018 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ በድህረ ገፅ የተደገፈ አዲስ የመስመር ላይ የኢንቨስትመንት መመሪያ ይፋ…

ኦዲፒ እና ኦነግ የተስማሙባቸውን ስምምነቶች ተግባራዊ የሚያደርግ ኮሚቴ ቢቋቋምም አመርቂ ስራ አለመስራቱ ተገለጸ

የኦሮሞ ዴምክራሲያዊ ፓርቲ ኦዲፒ እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ የተስማሙባቸውን ስምምነቶች ተግባራዊ የሚያደርግ ኮሚቴ ቢቋቋምም ስምምነቶቹን…

ምክር ቤቱ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብሄራዊ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አፀደቋል። ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው…

በኦሮሚያ ክልል የትጥቅ ትግል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ መንገድ እየተመለሱ መሆኑ ተገለፀ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የትጥቅ ትግል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂ ሀይሎች መካከል በርከት ያሉት ወደ ሰላማዊ…

የሀገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ የኃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን ሚና መጫወት እንዳለባቸው ተገለጸ

የሀገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ የኃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች የበኩላቸውን ሚና መጫወት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ የኃይማኖት አባቶችና የአገር…