ኢንስቲትዩቱ በምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ማእከል ለመሆን አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በምስራቅ አፍሪካ የልህቀት ማእከል ለመሆን አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ13 የሥልጠና…

በኦሮሚያ ክልል ፀረ-ሰላም ኃይሎች በፈጠሩት ችግር 12 የፖሊስ አባላትና 29 ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች ፀረ-ሰላም ኃይሎች በፈጠሩት ችግር 12 የፖሊስ አባላትና የ29 ንፁሃን ዜጎች ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ…

ኮሚሽኑ የተቋቋመው ከማንነትና ከአስተዳደር ወሰን ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ ጥናታዊ የውሳኔ ሓሳብ የሚያቀርብ ተቋም በማስፈለጉ ነው

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የተቋቋመው ከማንነት፣ ከአስተዳደር ወሰንና ከራስ በራስ አስተዳደር ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ ጥናትን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቤጉህዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቤንሻንጉል ሕዝቦች ዴሞክራሲዊ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር በትላንትናው ዕለት በወቅታዊ…

“አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በድብቅ ሰዎችን በመግደልና በማስገደል የተጠረጠሩ 15 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

“አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በድብቅ በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሪፑብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሪፑብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኝተዋል፡፡ የሪፑብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላትም የመንግስት…