ኢትዮጵያ የመዳረሻ ቪዛ መሥጠት ከጀመረች በኋላ በርካታ አፍሪካዉያን እየገቡ ነው

ኢትዮጵያ የመዳረሻ ቪዛ መሥጠት ከጀመረች በኋላ በርካታ አፍሪካዉያን ወደ ሃገሪቷ  እየገቡ መሆኑን የአየር ኬላዎች የኢሚግሬሽን ማስተባባሪያ መመሪያ…

ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ተናገሩ

ኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነታቸውን  አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ልዑካንን አነጋገሩ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ያነጋገሩት  መቀመጫውን ካናዳ…

የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በሁኔታዎች የማይለዋወጥ መሆኑን ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ

የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በሁኔታዎች የማይለዋወጥ መሆኑን የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ፡፡ ውጭ…

ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን ጋር ተወያዩ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በዛሬ ዕለት በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን በጽህፈት…

በከተማ አስተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት 134 ሺህ 72 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች እንደሚተላለፉ ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ገለጹ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት 134 ሺህ 72 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች እንደሚተላለፉ ምክትል…