ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው።…

ዶ/ር ወርቅነህ ከስዊዘርላንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

የኢፌደሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በዛሬው ዕለት ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናዚዮ ካሲሲ ጋር…

የደኢህዴን ወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው

የደኢህዴን ወጣቶች ሊግ 4ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬ በሀዋሳ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ምክኒያታዊ ወጣት ለሀገራዊ ለውጥ በሚል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፈንድ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ መሀመድ አል ሼይባን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዱባይ ኢንቨስትመንት ፈንድ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ መሀመድ አል ሼይባን ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የጣሊያን ቆይታቸውን በማጠናቀቅ ዳቦስ ገቡ

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በጣሊያን የነበረውን ይፋዊ ጉብኝት በማጠናቀቅ በስዊዘርላንድ…

ጣልያን አዲስ አበባን ከምፅዋ ለሚያገናኘው የባቡር መስመር ፕሮጀክት ጥናት ወጪ ለመሸፈን ተስማምታለች -ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባን ከኤርትራዋ ምፅዋ ጋር ለሚያገናኘው የባቡር መስመር ፕሮጀክት ጥናት ወጪ ለመሸፈን የጣሊያን መንግስት መስማማቱን ጠቅላይ…