ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ ዲፕሎማቶች የተሰጣቸውን ሀላፊነት ለመፈፀም በትጋት መስራት ይኖርባቸዋል- ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ወክለው የሚመደቡ ዲፕሎማቶች ሀገርን ወክሎ እንደመስራት ያለ ትልቅ ነገር እንደሌለ በመገንዘብ የተሰጣቸውን ሀላፊነት…

የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን በዝርዝር ገምግሞ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ

ለአራት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን በዝርዝር ገምግሞ አቅጣጫዎችን…

የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ በ5 ሚሊዮን ብር ሊከናወን ነው

በ5 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ሊከናወን ነው የአዲስ…

“የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረቶች እየተደረጉ ነው ” የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ ። በተለያዩ…

የከተራና የጥምቀት በዓል ያለምንም ፀጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ የከተራ…

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው የሰበታ ዓይነ ስውራን ትምህርት ቤትን ገበኙ

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው የሰበታ ዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት  ጎብኝተዋል። ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ…