ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካር ጋር ተወያዩ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚስተር ሊዮ ቫራድካር ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ ሊረበሽ አይገባም – ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክልሉ ህዝብ ህጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ…

የመከላከያ ሰራዊቱን በኅብረተሰቡ ተወዳጅና በወጣቱ ዘንድ ተመራጭ የስራ ዘርፍ ማድረግ ይገባል – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

የመከላከያ ሠራዊት አባል መሆንን በኅብረተሰቡ ተወዳጅና በወጣቱ ዘንድ ተመራጭ የሥራ ዘርፍ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኡምሀጅር-ሁመራ ድንበር መንገድን በይፋ ከፈቱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮ-ኤርትራ ኡምሀጅር-ሁመራ ድንበር መንገድን በይፋ ከፈቱ፡፡ የድንበሩ መከፈት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኙ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ  የሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም ወቅት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ እንደገለጹት፥ ማህበሩ በርካታ…

የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት ሕግ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል

የሪል እስቴት የቤቶች ግንባታ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…