ፍርድ ቤቱ በሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ ለመመሥረት የ10 ቀን ጊዜ ፈቀደ

መርማሪ ፖሊስ በትናንት ችሎቱ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ…

በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየው የመማር ማስተማር ሂደት በጥር 1 ቀን እንደሚጀምር ተገለጸ

የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሂደት ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚጀምር የሳይንስ እና ከፍተኛ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከፕሬዝዳንት አልበሽር ጋር በሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር በሁለትዮሽና ክልላዊ በሆኑ…

ኢትዮጵያ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የነበራትን የሁለት ዓመት ቆይታ አጠናቀቀች

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የነበራትን የሁለት ዓመት ቆይታ በተሳካ ሁኔታ ትላንት ታህሳስ 22፤2011…

የወገኖቻችን ሞት ፣ መፈናቀልና ጉዳት በማስቆም ለአገራዊ አንድነት ሊተጋ እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ገለጹ

የወገኖቻችን ሞት ፣ መፈናቀልና ጉዳት በአፋጣኝ  በማቆም ሁሉንም  ወገን ቅድሚያ ለአገራዊ አንድነት፣ ሰብዓዊ ክብርና ሰላም ሊተጋ…

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመደገፍ የክትትልና ቁጥጥር ማዕቀፍ መዘጋጀቱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመደገፍ የክትትልና ቁጥጥር ማዕቀፍ መዘጋጀቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው…